ሚዲያዎች የአገርን ክብርና ጥቅም በሚያስቀድሙ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል።
ሚዲያዎች የአገርን ክብርና ጥቅም በሚያስቀድሙ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል።
በሐዋሳ ከተማ ለብልፅግና ፓርቲ አመራሮች፣ ለኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ባለሞያዎች እየተሰጠ ያለው ስልጠና ሁለተኛ ቀኑን ይዟል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን መምህርና ተመራማሪ አንተነህ ፀጋዬ (ዶ/ር) ስለሚዲያ ክትትል፣ ትንተና እና የሚዲያ ዳሰሳ እያሰለጠኑ ይገኛል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለሕዝብ በማድረስ
የሚነዙ አፍራሽ አስተሳሰቦችን መመከት እንደሚገባ በስልጠናው ተጠቅሷል።
ሚዲያዎች የአገር ብሄራዊ ጥቅምና ክብር በሚያስቀድሙ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት በማድረግ የአገራችን ጥቅም በተዛባ መንገድ አጀንዳ የሚቀርፁ አስተሳሰቦችን መከላከል እንደሚገባ አመላክተዋል።
ስልጠናው በቀጣይ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች የሚሰጥ ይሆናል።