የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ

አዲስ
"ጉባኤው በሂደትም፣ በውጤትም ዲሞክራሲያዊ እና አሳታፊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል"
"ጉባኤው በሂደትም፣ በውጤትም ዲሞክራሲያዊ እና አሳታፊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል"

"ጉባኤው በሂደትም፣ በውጤትም ዲሞክራሲያዊ እና አሳታፊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል" የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዚህ ጉባኤ የሚጠበቀው አንድ ቁልፍ ነገር ጉባኤው በሂደትም፣ በውጤትም ዲሞክራሲያዊ እና አሳታፊ መሆኑን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ [...]

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአቋም መግለጫ ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሐሳብ ከጥር 23 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት የብልፅግና ዐሻራ ደምቆ በሚታይባት፣ ከተመሠረተች መቶ ሃምሳ [...]

የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን የማምጣት ራዕይን ለማሳካት የሚያስችሉ ውሳኔዎች ይተላለፉበታል ተብሎ ይጠበቃል ክቡር አቶ  አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት 
የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን የማምጣት ራዕይን ለማሳካት የሚያስችሉ ውሳኔዎች ይተላለፉበታል ተብሎ ይጠበቃል ክቡር አቶ  አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት 

"የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን የማምጣት ራዕይን ለማሳካት የሚያስችሉ ውሳኔዎች ይተላለፉበታል ተብሎ ይጠበቃል" ክቡር አቶ  አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት  ከጥር 23 አስከ 25 በሚካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ [...]