Prosperity Party

ራዕይ


  1. ራዕይ 2018 ከተስፋ ወደ ሚጨበጥ ብረሀን

  2. ራዕይ 2023 የአፍሪካ ብልፅግና ተምሳሌት

  3. ራዕይ 2040 አለም አቀፍ የብልፅግና አርአያ

የብልጽግና ፓርቲ ጥቅል ዓላማ፦ 
 “የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ”

ተልዕኮ


A paragraph is a self-contained unit of a discourse in writing dealing with a particular point or idea. Paragraphs are usually an expected part of formal writing, used to organize longer prose.

እሴቶች


  • የብልፅግና ፓርቲ መለያ እሴቶች ፦
    👉 ህብረ ብሔራዊ አንድነት፦
    አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ መገንባት ነው፡፡ ህብረ ብሔራዊ ስንል የብሔር፣ የሐይማኖት ወይም ሌላ ማንነቶችን ያቀፈና ማንንም ያላገለለ ማህበረሰብ ማለታችን ነው፡፡
    👉 የዜጎች ክብር፦
    ኢትዮጵያዊያንን በእኩል ዓይን የሚያይና የሚዳኝ፣ ፍትሃዊ ተጠቃሚነታቸውን የሚያረጋግጥ፣ የብሔር ብሔረሰቦች መብትና ነጻነት የሚረጋገጥበት፣ እውነተኛ ህብረ ብሔራዊነት የሚረጋገጥበት፣ በዋና ዋና የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ሁሉም ዜጋ ውሳኔ ላይ ተሳታፊ የሚሆንበት፣ የሀብት ስልጣንና የመብት ክፍፍሉ ፍትሃዊ የሚሆንበት የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ስርዓት መፍጠር፣ አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ መገንባት፡፡
    👉 ነጻነት፦
    ዜጎች የራሳቸውን ህይወት ርዕይ የመምረጥ፣ በመረጡት መንገድ የመኖር መብት እንዲረጋገጥ ማድረግ፡፡ የዜጎችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ በማሳደግ የሀገራችንን ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በዘላቂነት መፍታት፡፡ የዜጎችን የመሰብሰብ፣ የመደራጀት፣ የመጻፍና ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ፣ የመምረጥና የመመረጥ መብቶችን ማረጋገጥ፡፡
Prosperity Party