Prosperity Party

አጫጭር መልዕክቶች


አዲስ
የ2017 ተጠባቂ አፈፃፀሞች
የ2017 ተጠባቂ አፈፃፀሞች

በያዝነው አመት አጠቃላይ ኢኮኖሚው በታቀደው መሠረት በ8.4% የሚያድግ መሆኑን የሥራ አስፈጻሚው ገምግሟል፡፡ በዘርፍ ደረጃ ደግሞ ግብርና በ6.1%፣ ኢንዱስትሪ በ12.8%፣ ማኑፋክቸሪንግ በ12.0%፣ ኮንስትራክሽን በ12.3%፣ አገልግሎት ደግሞ በ7.1% የሚያድጉ መሆናቸው ተገምግሟል፡፡ ያለፉት 9 ወራት [...]

ያለፉት ዘጠኝ ወራት ተግባራት እና ስኬቶቻቸው!
ያለፉት ዘጠኝ ወራት ተግባራት እና ስኬቶቻቸው!

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተከናወኑ ተግባራት አምራችነትን በማበረታታት፣ ሥራ ያቆሙ ኢንዱስትሪዎችን ወደ ሥራ በማስገባት፣ ገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት፣ የሀገር ውስጥ ገቢን በማሰባሰብ፣ ወጪ ምርቶችን በብዛት በማምረት፣ ከአንድ ጊዜ በላይ መሬትን ደጋግሞ በማረስ፣ ሪፎርሞችን በየዘርፋቸው አግባብ [...]

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ብልፅግና ፓርቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፥ የትንሣኤ በዓል የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የአብሮነት፣ የፍቅርና የይቅርታ እንዲሆን ይመኛል። መልካም በዓል!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉን ስናከብር ድጋፍ የሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎችን እያሰብን፤ የታረዙትን እያለበስን፤ የተራቡትን እያበላን፤ የተጠሙትን እያጠጣን ፍጹም ሰብዓዊነትን በተላበሰ ኢትዮጵያዊ ስነ ልቦና ሊሆን ይገባል፡፡ በተለይም የፓርቲያችን አመራር፣ አባላት እና ደጋፊዎች በዓሉ በፓርቲያችን የሰው ተኮርነት እና የሰብዓዊነት [...]

"እያንዳንዱን ጋሻ መሬት ጦም ሳናሳደር ከሰራንበት፣ የኢትዮጵያ ብልጽግና ቅርብ ብቻ ሳይሆን አሁናዊ ነው፡፡" 
"እያንዳንዱን ጋሻ መሬት ጦም ሳናሳደር ከሰራንበት፣ የኢትዮጵያ ብልጽግና ቅርብ ብቻ ሳይሆን አሁናዊ ነው፡፡" 

"እያንዳንዱን ጋሻ መሬት ጦም ሳናሳደር ከሰራንበት፣ የኢትዮጵያ ብልጽግና ቅርብ ብቻ ሳይሆን አሁናዊ ነው፡፡"  ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት

"ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛ ስንዴ አምራች በመሆን በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች!" 
"ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛ ስንዴ አምራች በመሆን በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች!" 

"ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛ ስንዴ አምራች በመሆን በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች!"  የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

— 6 artikelen per pagina
Toont 1 - 6 van 7 resultaten.
Prosperity Party